ሳሪቲ & ቤቢ መልካም አዲስ አመት 2023 በቅርብ ቀን የባህል አልባሳት በትእዛዝ እናቀርባለን 052-6091347 ንግስት ሳባ ምግብ ቤት ኢየሩሳሌም የበግ ቅቅል እና ቀይ ወጥ ማቅረብ ጀምረናል 052-2491181 מסעדה אתיופית אותנטית בירושלים

ኒና ግርማ

ኒና ግርማ

0:00 / 0:00
ማጀቴ
ህልም እልም
ማጀቴ
ምሶሶ
ሞኞ
ሙዚቃ
ሰላሜ
ስመ ጥር
ተጋበዙ
ያሰላሌ
የከንፈሬ ቀለም
የልቤ ችሎት
የስኬቴን ማማ

የኢትዮጵያ ሙዚቃ

የመጀመሪያውን ግራማፎን ወይም የሸክላ ማጫወቻ በ፲፰፻፹፱ ዓ.ም. ሄንሪ ደ አርሊንስ እና ኒኮላስ ሊዋንቲቭ ለዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አመጡላቸው። ይኸውም ማጫወት ብቻ እንጂ ድምጽ አይቀዳም ነበር። በኋላ ግን በዓመቱ በ፲፱፻፺ ዓ.ም. ከንግሥት ቪክቶሪያ የተላኩ የእንግሊዝ መልዕክተኞች በመጡ ጊዜ ግራማፎኑንና ድምፅ መቅጃውን ይዘውላቸው መጡ።[1]

ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፃቸው በዲስክ የተቀረፁት ዓፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ ናቸው። ዛሬ በእንግሊዝ አገር በለንደን ከተማ ብሪቲሽ ኢንስቲቲውት ኦፍ ሪኮርድ ሳውንድ በተባለው ሙዚየም ውስጥ ይገኛል።[1]